በጦርነቱ በደረሰባቸው ከፍተኛ ኪሳራ ምክንያት ወደቀድሞ የኢኮኖሚ እንቅስቃሴ ለመመለስ መቸገራቸው የሚያነሱት እነዚህ በትግራይ የሚገኙ የቢዝነስ አንቀሳቃሾች፥ የኢትዮጵያ ፌደራል መንግስት ከጦርነቱ በፊት ከባንኮች የወሰዱት ብድር፣ የብድሩ ወለድ እና ቅጣት እንዲሰርዝ ጥያቄ አቅርበዋል።
↧



