በኦሮሚያ ክልል ምስራቅ ቦረና በሚል በ2015 ዓ.ም. መጨረሻ በተዋቀረው ዞን ስር መተዳደርን በመቃወም ውዝግብ ተቀስቅሶ በነበረው የጎዶላ ወረዳ ውስጥ ትምህርት መቋረጡ ተገለጠ ።በዞኑ መዋቅር የተነሳ በአካባቢው ካለፉት ሁለት ዓመታት አንስቶ ተቃውሞ ሲስተጋባ ነበር ።
↧

